8,300,000 Birr
2023 Toyota Corolla Cross Hybrid AWD
6% above the median asking price for Toyota Corolla Cross Hybrid (7,800,000 Birr across 95 listings)
Location
Addis Ababa
Seller

𝗬𝗘𝗔𝗕 𝗖𝗔𝗥 🚘
Listing details
- Make
- Toyota
- Model
- Corolla Cross Hybrid
- Year
- 2023
- Transmission
- Automatic
- Mileage
- 31000 km
- Body type
- SUV
- Drive type
- AWD
- Plate code
- 2
- Sunroof
- Yes
Description
2023 TOYOTA COROLLA CROSS HYBRID (TAIWAN STANDARD 🇹🇼) 💎 በ31,000 km ብቻ በጥንቃቄ የተያዘ፣ የታይዋን ስታንዳርድ 🇹🇼፣ በ1.8L ሃይብሪድ ሞተርና በAWD የሚሰራ፣ በከፍተኛ ደረጃ ንፁህ የሆነና በዘመናዊ ሴፍቲ ኦፕሽኖች የተሟላ 2023 Toyota Corolla Cross SUV ለሽያጭ ቀርቧል! ✨ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ▪️ ዓመተ ምህረት፦ 2023 ▪️ ስታንዳርድ፦ የታይዋን (Taiwan Standard 🇹🇼) ▪️ ሞተር፦ 1.8L 4-ሲሊንደር ሃይብሪድ (Benzine Hybrid) ▪️ የጉዞ ዓይነት፦ AWD (All-Wheel Drive) ▪️ ማርሽ፦ ኦቶማቲክ (Automatic) ▪️ የተጓዘው ርቀት፦ 31,000 km ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — C* ▪️ ይዞታ፦ እጅግ በጣም ንፁህ (Excellent Condition) ⚡ ተጨማሪ ልዩ ገጽታዎች፦ ▪️ ሳንሩፍ (Sunroof) | የቆዳ ወንበሮች | ፑሽ ስታርት ▪️ አዳፕቲቭ ክሩዝ ኮንትሮል | ብላይንድ ስፖት ሞኒተሪንግ ▪️ የኋላ ካሜራ | ዋይፋይና የስማርት ስልክ ትስስር ▪️ አሎይ ሪም | የጎማ አየር ግፊት መከታተያ (TPMS) 💰 ዋጋ፦ 8,300,000 ብር 🤝 ኮሚሽን፦ 2% 📩 Telegram




















