Listing details
- Year
- 2023
- Mileage
- 36000 km
- Body type
- SUV
- Plate code
- 2
Description
2023 JETOUR X70 PLUS ▪️ ዓ.ም፦ 2023 (እውነተኛ) ▪️ የመኪናው ዓይነት፦ ቼሪ ጄቱር X70+ (Jetour X70+) ▪️ የመኪናው ዘይቤ፦ SUV ▪️ ሞተር፦ 1.5L ቤንዚን ▪️ ማርሽ፦ ኦቶማቲክ ▪️ ኪሜ፦ 36,000 km (እውነተኛ) ▪️ የነዳጅ አጠቃቀም፦ 16 km/L ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — C*** ▪️ ይዞታ፦ እንደ አዲስ ያለ እጅግ በጣም ንፁህ መኪና ❗️ ▪️ ዋጋ፦ 5,900,000 ብር ▪️ ኮሚሽን፦ 2% 💥 Yeab Car 🚘 💥





















