Listing details
- Model
- bZ4X
- Year
- 2022
- Mileage
- 64000 km
- Plate code
- 2
Description
2022 TOYOTA bZ4X EV (የጣራ መስታወት የተሰበረ) ▪️ ዓ.ም፦ 2022 ▪️ የመኪናው ዓይነት፦ ቶዮታ ቢዜድ4ኤክስ (Toyota bZ4X EV) ▪️ ኃይል፦ 100% ኤሌክትሪክ (150 kW / 214 HP) ▪️ የባተሪ መጠን፦ 72.8 kWh (በአንድ ቻርጅ 610 ኪ.ሜ የሚጓዝ) ▪️ የጉልበት ዓይነት፦ 2WD (የፊት ጎማ ጉልበት) ▪️ ማርሽ፦ ኦቶማቲክ ▪️ ኪሜ፦ 64,000 km ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — C3*** ▪️ ዋጋ፦ 4,600,000 ብር ▪️ ኮሚሽን፦ 2% 💥 Yeab Car 🚘 💥





















