3,000,000 Birr
2021 Suzuki Dzire Automatic
13% below the median asking price for Suzuki Dzire (3,450,000 Birr across 2,091 listings)
Location
Addis Ababa
Seller

𝗬𝗘𝗔𝗕 𝗖𝗔𝗥 🚘
Listing details
- Make
- Suzuki
- Model
- Dzire
- Year
- 2021
- Transmission
- Automatic
- Plate code
- 2
Description
2021 SUZUKI DZIRE (ክሬም ዳሽቦርድ) የቻንሲ ጠርዙ ንፁህ የሆነ፣ ምንም አይነት ግጭትና ግልብጥ የሌለው፣ ያመረተ ክሬም ዳሽቦርድ ያለውና በባንክ እዳ አማራጭ የቀረበ እጅግ ንፁህ 2021 Suzuki Dzire ለሽያጭ ቀርቧል! ✨ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ▪️ ዓመተ ምህረት፦ 2021 / 11ኛ ወር ▪️ ሞተር፦ 1.2L 4-ሲሊንደር ቤንዚን ▪️ ማርሽ፦ ኦቶማቲክ (Automatic) ▪️ ውስጥ ክፍል፦ ክሬም ዳሽቦርድ (Cream Dashboard) ▪️ የቻንሲና አካል ይዞታ፦ የቻንሲ ጠርዝ ንፁህ | ግጭትና ግልብጥ የሌለው ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — B**** ▪️ ይዞታ፦ እጅግ በጣም ንፁህ (Excellent Condition) 💰 የክፍያ ዝርዝር፦ ▪️ በእጅ የሚከፈል (Cash)፦ 3,000,000 ብር ▪️ የባንክ እዳ፦ 1,000,000 ብር (የሚደራደር) ▪️ ወርሃዊ ክፍያ፦ 40,000 ብር 📩 Telegram




















