Listing details
- Model
- Hilux
- Year
- 2010
- Plate code
- 2
- Transmission
- Manual
Description
2010 TOYOTA HILUX ደብል ጋቢና (አውሮፓ ስታንዳርድ 🇪🇺) 💎 ▪️ ዓመተ ምህረት፦ 2010 እውነተኛ (የአውሮፓ ስታንዳርድ 🇪🇺) ▪️ የመኪናው ዓይነት፦ ደብል ጋቢና ▪️ ሞተር፦ D4D ናፍጣ ▪️ ማርሽ፦ ማንዋል (Manual) ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — B60*** (ከተላላፊ) ▪️ የሞተር ሁኔታ፦ ያልተፈታ / ያልተነካ ▪️ ይዞታ፦ ደረጃ 1 / ቀለም ያልደረበ ያልታረመ / ቦዲ፣ ቻንሲ እና ጠርዝ ሙሉ በሙሉ ንፁህ / በየትኛውም ቦታ የሚፈተሽ ▪️ ዋጋ፦ 7,500,000 ብር (ከፍተሻ ጋር) ▪️ ኮሚሽን፦ 2% 💥 ይደውሉ Yeab Car 🚘 ይለያል💥 ስልክ፦ 📩 ቴሌግራም





















