Listing details
- Model
- Tacoma
- Year
- 2007
- Drive type
- 4WD
- Plate code
- 2
- Transmission
- Manual
Description
2007 TOYOTA TACOMA (4WD MANUAL) 💎 በደረጃ 1 ይዞታ ላይ የሚገኝ፣ ሞተሩ ያልተፈታ፣ ቀለም ያልደረበበት፣ በ2.7L 4-ሲሊንደር ቤንዚን ሞተርና በ4WD የሚሰራ፣ ከተላላፊ ሰሌዳ ጋር የቀረበ እጅግ ንፁህ 2007 Toyota Tacoma ለሽያጭ ቀርቧል! ✨ ዋና ዋና መግለጫዎች፦ ▪️ ዓመተ ምህረት፦ 2007 ▪️ ሞተር፦ 2.7L 4-ሲሊንደር ቤንዚን (ያልተፈታ / 10 KM/L) ▪️ ማርሽ፦ ማኑዋል (Manual) ▪️ የጉዞ ዓይነት፦ 4WD (4-Wheel Drive) ▪️ ቀለም፦ የፋብሪካ ቀለም (ቀለም ያልደረበ) ▪️ ሰሌዳ፦ ኮድ 2 — B54*** (ከተላላፊ) ▪️ ይዞታ፦ ደረጃ 1 / እጅግ በጣም ንፁህ ⚡ ተጨማሪ ልዩ ገጽታዎች፦ ▪️ ዳይናሚክ ራዳር ክሩዝ ኮንትሮል | ሂል ስታርት አሲስት ▪️ የኋላ ካሜራ | ብሉቱዝና ኤምኤም/ኤፍኤም ሬዲዮ ▪️ ተንሸራታች የኋላ መስኮት | የኤሌክትሪክ መስኮቶች | ABS 💰 የክፍያ ዝርዝር፦ ▪️ በእጅ የሚከፈል (Cash)፦ 1,900,000 ብር ▪️ የባንክ እዳ፦ 680,000 ብር ▪️ ተመላሽ፦ 40,000 ብር 🤝 ኮሚሽን፦ 2% 📩 Telegram





















