Listing details
- Model
- Corolla NZE 120
- Year
- 2004
- Transmission
- Manual
- Plate code
- 3
Description
2004/11 TOYOTA COROLLA NZE 120 (ኮድ 3) 🚘 ዓ.ም፦ 2004/11 🚘 የመኪናው ዓይነት፦ ቶዮታ ኮሮላ (Toyota Corolla NZE 120) 🚘 ሞተር፦ 1.3L | የነዳጅ ዓይነት፦ ቤንዚን 🚘 ማርሽ፦ ማኑዋል (Manual) 🚘 መሪ፦ ኦሪጅናል ግራ መሪ (Original LHD - ያልዞረ) 🚘 ሰሌዳ፦ ኮድ 3 B43**** (ከተላላፊ) 🚘 ከለር፦ 1D9 🚘 ይዞታ፦ ደረጃ 1፣ ንክኪ የሌለው፣ የትም ቦታ ቢፈተሽ ማለፍ የሚችል፣ ሁሉም ነገሩ ፋብሪካ (Super Clean Condition) 🔥 🚘 ዋጋ፦ 2,450,000 ብር (ከፍተሻ ጋር) 🚘 ሻጭ ስም ያዞራል 🚘 ኮሚሽን፦ 2% 💥 Yeab Car Market





















