Description
✅ 138-in-1 ሁለገብ የጥገና መሣሪያዎች ስብስብ (Precision Tool Kit) 📌የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን (እንደ ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት) እና የተለያዩ ትናንሽ ዕቃዎችን በቀላሉ ለመጠገን የሚያስችል 138-in-1 ሁለገብ የመሣሪያዎች ስብስብ! 👉🏿ጥራቱ: ከፍተኛ ጥራት ካለው አረብ ብረት (Chrome Vanadium Steel) የተሠራ በመሆኑ ረጅም ዕድሜ ያለውና ለተለያዩ ሥራዎች አስተማማኝ ነው። ዋጋ- 5500 ብር 📌 2 ፍሬ ስላለን የምትፈልጉ ቀድማችሁ ውሰዱ





















