💥 12 piece silicon kitchen set ✨️ዕቃ አይቧጭርም፦ ለስላሳ ሲሊኮን ስለሆነ የማይጣበቁ ድስቶችን አይቧጭርም፤ አይሰበርም ወይም አይቀልጥም ✨️በእጅም ሆነ በዕቃ ማጠቢያ ማሽን (dishwasher) በቀላሉ ይጠራራል። ✨️እስከ 240°C ሙቀት የሚቋቋም እና ዘላቂ ነው። ✨️የላይኛው ክፍል ከሲሊኮን፣ እጀታው ከእንጨት። ዋጋ: 👉2900 🏢አድራሻ:- መገናኛ ሾላ የታችኛው መብራት ወደ ዘፍመሽ የሚወስደው አስፋልት #ኃይለ_ማርያም ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211