20,500 Birr

ሞደርን ዕቃ®
🎇🥳ልዩ እዉነተኛ የበዓል ቅናሽ🎇🥳 🔔🛍 ከታህሳሰ 2️⃣4️⃣እስከ 2️⃣9️⃣ድረስ የሚቆይ እዉነተኛ ቅናሽ 🔽አድርገናል።🛍🔔 🧸🎁🎁 እንዲሁም በነዚሁ ቀናቶች ከ3000💵 በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን🎁 ልዩ የበዓል ስጦታ አዘጋጅተናል🎁🎁 🔤 ኳሊቲ የሆኑ 110 ፍሬ የያዘ የድስት እና ቢላ ማንኪያ ሹካ ፓኬጅ 🔤 እስቴለስ እስቲል የሆኑ ወፋፍራም 7 ድስቶች 🔤 1 መጥበሻ 🔤 12 ሹካ ፤ 12 የሻይ ማንኪያ ፤ 12 የገበታ ቢላ ፤ 12 የሾርባ መሰኪያዎች ያሉት 🌹 5 set ቢላ ያለው 🔤 1 ቦይለር ያለው 🔤 1 መክተፊያ 🔤 1 ባለ ሁለት ምሳቃ 🔤 1 የነጭ ሽንኩርት መጨፍለቂያ 🔤 የካሮት ና የድንች መላጫዎች 🔤 ሌሎችንም አንድ ላይ ሰብስቦ የያዘ ምርጥ እቃ 🔤 ለቤት ቢሉ ለስጦታ ተመራጭ በ🔽 🛍20,500🛍 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️