2,200 Birr

ሸገር ኪድስ
11 IN 1 መጫወቻ የድድ ማከኪያ Smart Rattle 🐹 በጣም ትንሽ ለሆኑ ህጻናት የሚመች 🐹 አዝናኝ ትምህርታዊ መጫወቻ 🐹 መጫወቻውን በመጠቀም ልጅዎን በደማቅ ምስሎች እና ድምጾች በቀላሉ ማስፈንደቅና ማዝናናት ይችላል። 🐹 ድምፃቸውና የአሻንጉሊቶች እንቅስቃሴ የልጆችን ቀልብ ስለሚስቡ እንደመጀመሪያ መጫወቻ ምቹ ነው፣ ይህም ከተለያዩ እንስሳት፣ ወፎች እና የገሃዱ ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ እንዲላመዱ ይረዳቸዋል ❤️ የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን 💴2200 🚖 free delivery 🤝 @sheger02 🔱 ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ