3,700 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 💀100% ኦርጂናል አንሶላ 💀በፍፁም እርጥበት የማያስገባ 💀 የራሱ የትራስ ጨርቅ ያለው 💀በጣም ለስላሳ 💀ምቾትን የሚሰጥ 💀በተለያየ የከለር አማራጭ ✔️ ሜትር ከ1.80 በ🔽 💵3700💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️