Nexus Property Marketing
🏢 አያት ፡ JH Semix Realestate | አፓርትመንት ሽያጭ —— 66 ካ.ሜ 📍 Location: አያት ሰንሻይን አካባቢ JH Semix Realestate በሠራው ቆንጆ ኮምፓውንድ ግቢ ውስጥ 📐 የቤቱ ዝርዝር መረጃ ✔️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , Closed Kitchen ✔️ ስፋት: 66 ካሬ ሜትር ✔️ 1ኛ ፎቅ ላይ ✔️ ግቢው 24 ሠአት ጥበቃ ያለው እና በቂ የመኪና መቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ተመራጭ የሆነ በጣም ቆንጆ ኮምፓውንድ ነው። 📝 ዶክመንት:- ኢ- ካርታ አለው። 🧾 አከፋፈል:- ካሽ 💵 ዋጋ = 7.5 ሚሊዮን ብር። ኮሚሽን: 2% 📊 Investment Analysis 💵 ግምታዊ ኪራይ፦ 40,000 ብር/ወር 📈 Gross Yield፦ 6.9% | 📐 1ዐ6,ዐዐዐ ብር/ካሬ | 🎯 ማጠቃለያ፦ በአያት ሰንሻይን አካባቢ በ JH Semix በተገነቡት ውብ ኮምፓውንዶች ውስጥ የሚገኝ፣ ለአነስተኛ ቤተሰብ ወይም ለጀማሪ ባለሃብት የሚሆን 1 መኝታ ቤት ነው። የ 6.9% Gross Yield የሚያስገኝ እና ቆንጆ Capital Appreciation ያለው ኢንቨስትመንት ነው። ⚠️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ➡️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1 ቀን በፊት 🏠 To buy or sell .DM Code Ra