2,700 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 2️⃣ 🔤🔤 1️⃣ 🔠 ፔርሙዝ እና የዉሀ ማፍያ በአንድ ላይ 🔠 ውሀ፣ሻይ፣ቡና፣ወተት ወዘተ ያፈላል ያፈላዉን ሳያቀዘቅዝ ያስቀምጣል 🔠 ለሰአታት አያቀዘቅዝም፣ሲቀዘቅዝ እዛዉ እንዳለ ሶኬቱን በመሰካት ማሞቅ(ማፍላት) ይችላሉ 🔠በአነስተኛ የኤሌትሪክ ሀይል የሚሰራ 🔠ፔርሙዙ ከማፍያው በማንሳት ለብቻው ማቅረብ የሚቻል 🔠 3.0L የመያዝ አቅም አለው 🔠 1500watt የሆነ 🔠 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵2700💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️