8 Birr
የጨርቅ መያዣወች
Seller

ቃያ mobile market
Description
ፌስታል መመረት እና አገልግሎት ላይ መዋል መታገዱን ተከትሎ እነዚህን ጠንካራ እና የሚያምሩ የጨርቅ መያዣወች በብዛትም በነጠላም እኛ ጋር ያገኛሉ። ዋጋ 🍂ትንሽ (ለሞባይል እና ለኮስሞቲክስ የሚሆን) 17cm*21.....8 ብር 🍂መካከለኛ .....32cm*35.......18 ብር 🍂ትልቅ ........40cm*40cm .....25 ብር ለማዘዝ ቴሌግራም ላይ ወይም በ ያነጋግሩን
