© 2026 Addiyon LLC. All rights reserved.

1209 Mountain Road Pl NE, Ste N, Albuquerque, NM 87110, United States
HomeHelpCareers
Terms of ServicePrivacy Policy
FacebookFacebookInstagramInstagramTelegramTelegram
HomeCategoriesSellSavedAccount
  1. Homepage
  2. >Babies & Kids
  3. >Feeding & Nursing
የሕፃናት የሲሊኮን መመገቢያ ማንኪያ photo 1
1/5

Posted 1 week ago

600 Birr

የሕፃናት የሲሊኮን መመገቢያ ማንኪያ

Seller

ሞደርን ዕቃ®

ሞደርን ዕቃ®

Description

ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዎች ነን 🍼የሕፃናት የሲሊኮን መመገቢያ ማንኪያ (Baby Silicone Feeding Spoon 🍼ሁለገብ የሆነ ፣ ለፍራፍሬ ጭማቂ ለገንፎ,፤ለአትክልት ሾርባ እና ለወተት ተመራጭ 🍼በአንድ እጅ ብቻ በመጭመቅ ልጅዎን በቀላሉ መመገብ የሚችሉበት 🍼ሙቀትን የሚቋቋም 🍼የራሱ ክዳን ስላለው አቧራ የማይነካው 🍼በራሱ ማስቀመጫ ያለው 🍼 ለጉዞ ምቹ 🍼ፈሳሽ መድኃኒቶችን ሳይደፋ በቀላሉ ለማጠጣት 🍼ከ BPA FREE 🍼 ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በ🔽 💸600💸 ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🚚 አዲስ አበባ ዉስጥ ከ100ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። 🚗 ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️