30,000,000 Birr
Ayat, Addis Ababa
🏠 በአስቸኳይ የሚሸጥ ዘመናዊ G+1 መኖሪያ ቤት - አያት 🏠 በጣም ተወዳጅ በሆነውና አስተማማኝ ጥበቃ በሚደረግለት የአያት ሳይት ውስጥ የሚገኝ፣ ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ ተደርጎ የተሰራ ድንቅ ቪላ ለሽያጭ ቀርቧል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ 📍 አካባቢ፦ አያት (24/7 አስተማማኝ ጥበቃ ያለው) 📐 የቦታው ስፋት፦ 181/204 ካሬ ሜትር 🛏️ መኝታ ቤቶች፦ 5 ሰፋፊ መኝታ ቤቶች 🚿 መታጠቢያ ቤቶች፦ 4 ዘመናዊ መታጠቢያዎች 🍳 ኩሽና፦ 2 (ዘመናዊ እና የውጭ) 🛋️ ሳሎን፦ 1 በጣም ሰፊ ሳሎን 🚗 ፓርኪንግ፦ ለ2 መኪና የሚሆን አስተማማኝ ማቆሚያ የዋጋ መረጃ፦ 💰🔴ዋጋ፦ 30,000,000 (ሰላሳ ሚሊዮን) ብር ቤቱን ለማየትና ድርድር ለመጀመር አሁኑኑ ይደውሉ፦ ✨ ተጨማሪ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ቤተሰብ ይሁኑ፦ 🌐 ቻናላችን 👥 ግሩፓችን 📩 መረጃ ለመላክ