5,000 Birr
ዘመናዊ የከሰል ማንደጃ
Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya
Description
📌 ዘመናዊ የከሰል ማንደጃ ✅ሙሉ በሙሉ ከማይዝግ ብረት የተሰራ ✅ማንኛውንም ድስት መጣድ የሚያስችልና ✅ለቡናም የሚሆን ✅ከሰል ቆጣቢ የሆን ✅የሲሊከን መያዧ ያለው ✅የሲሊከን መያዧ እና የራሱ የአመድ መቀበያ ያለው 🔗ዋጋ - 5,000 ብር 📌አድራሻችን አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33
