1,900 Birr
ዘመናዊ የእጅ አትክልት መክተፊያ (Vegetable Chopper)
Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya
Description
✅የተለያዩ አትክልቶችን ለመክተፍ፣ ለመቆራረጥና ለመፈቅፈቅ የሚያገለግል ዘመናዊ የእጅ አትክልት መክተፊያ (Vegetable Chopper) 👉የመክተፊያ ሳጥን፦ የተከተፉትን አትክልቶች በስሩ የሚሰበስብ ግልፅ መያዣ። 👉የሽንኩርት መክተፊያ፦ ሽንኩርቱን በላዩ ላይ አስቀምጦ በመጫን በፍጥነት የሚከትፍ ክፍል። 👉የተለያዩ ቢላዎች (Blades)፦ ለተለያየ ቅርፅ (ለጥብስ ድንች፣ ለሰላጣ፣ ለካሮት መፈቅፈቂያ እና ለእንቁላል መለያ) የሚያገለግሉ 16 የሚቀያየሩ አረንጓዴ ቢላዎች። 👉ደህንነት መጠበቂያ፦ እጅ እንዳይቆረጥ ድንችን ወይም ሌላ አትክልት ጨብጦ ለመፈቅፈቅ የሚያግዝ ጥቁር እጀታ። ዋጋ- 1900 ብር 📌አድራሻችን አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
