Description
አዲሱ የመኪና ታርጋ🔥 ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መስጠት የተጀመረው የአዲሱ ሰሌዳ የግል/የንግድ መገልገያ ነዳጅ ከሆነ ዋጋው 56,000 ብር ነው። የግል/ንግድ መገልገያ ሆኖ ኤሌክትሪክና የተፈጥሮ ጋዝ ከሆነ 44,500 ብር ነው። አዲስ አበባ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ/ም Via Tikvah Your Trusted Car Matchmaker