Skip to content
1/5

2,900 Birr

አውቶማቲክ የማይዝ የቂጣ እና ፓንኬክ መስሪያ

Seller

BEST SHOP

BEST SHOP

Listing details

Power
600 W

Description

📌 አውቶማቲክ የማይዝ የቂጣ እና ፓንኬክ መስሪያ ✅ ፈጣንና ለአጠቃቀም ቀላል– ቂጣ እና ፓንኬክ በቀላሉ መስራት ያስችላል ✅ የአሳንቡሳ ,የሻወርማ , የጨጨብሳ ቂጣ በቀላሉ በፍጥነት መስራት ይችላሉ ✅ Non Stick (የማይጣበቅ) ✅ የሊጥ ሳህን (Batter Basin) እና የሊጥ ማቀላቀያ (Whisk) አብረው ያሉት ✅ ቀላል መቆጣጠሪያ ON / OFF መብራት ያለው ስለሆነ ለመጠቀሙ ቀላል ✅ 600W ፈጣን ሙቀት – በፍጥነት ሚሞቅ 🎯 አጠቃቀም 1️⃣ ሊጡን በሳህኑ ውስጥ ያዘጋጁ እና በ Whisk በደንብ ያቀላቅሉ 2️⃣ መሳሪያውን ያብሩ እና 30 ሰከንድ ያህል እስኪሞቅ ይጠብቁ 3️⃣ መሳሪያውን ገልብጠው በሊጡ ውስጥ በቀስታ ይንከሩት 4️⃣ የሊጡ ቀለም ሲቀየር ቂጣው ደርሷል ማለት ነው 🍳 ለቤትዎ የሚያስፈልግ ቀላል፣ ፈጣን እና ዘመናዊ የማብሰያ መሳሪያ! Price 2900 birr እቃዉን ከፈለጉ በዚህ ፈጥነዉ መልክት ይላኩልን👇 Tiktok page 🔻ከ200 እስከ 300 ብር ብቻ ከፍለው አዲስ አበባ ውስጥ ካሉበት እንልካለን ይደዉሉ

Browse more