26,500 Birr
አልጋ
Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
🍡 አምናም ፣ ካች አምናም ጎራ ብሎ ብዙ የሞደርን እናቶችን ፍላ ጎት አርክቷል 🍡 ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው 🍡 ከ 0 - 10 አመት ያሉ ልጆችን አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ ያደርጋል 🍡 እርስዎም ከልጅዎ ጋር አልጋው ውስጥ እየተጫወቱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ 🍡 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም 🍡 አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል፣ በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ 🍡 ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚያምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በሚሰሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀመሩ ናቸው 🍡 ሌላስ ማጫወቻ የለውም እንዴ ካሉ ? አለው ፤ ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል 🍡 ከክፍል ክፍል ማንቀሳቀስ ቢፈልጉ እግሮቹ ጎማ ስለሆኑ ያለማንም እርዳታ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ይችላሉ ፣ከርስዎ የሚጠበቀው መግፋት ብቻ ነው 🍡 የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይችላሉ 🍡 የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስች መንጋለያ ቴብለም ተሰርቶለታ 🍡 ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ 🍡 በማይታመን ዋጋ በጣም በልዩ ቅናሽ 🍡 በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ ይደሰቱ ⏭ዋጋ=26,500ብር ⚡️ በቴሌግራም ሊያወሩን ከፈለጉ 👉t.me inbox 👉 ሊነንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇




















