ቦሌ ሩዋንዳ ሚሸጥ ህንጻ
110,000,000 Birr

Sunday market
📍ቦሌ ሩዋንዳ ሚሸጥ ህንጻ 💴600,000 ብር ገቢ ያለው (ለውጪ ዜጎች የተከራየ) ✍️250ካሬ ✍️G+4 ✍️160 ካሬ ላይ ያረፈ ✍️ግራውንድ፦ ሳሎን፣ 2 መኝታ እና 2 መታጠቢያ። ✍️ከ1ኛ - 4ኛ ፎቅ፦ ለእያንዳንዱ ፍሎር ሳሎን፣ 3 መኝታ፣ የሰራተኛ ክፍል፣ ኪችን እና 3 መታጠቢያ። ✍️ሰርቪስ፦ ሳሎን፣ 2 መኝታ፣ 2 መታጠቢያ፣ ኪችን፣ የሰራተኛ ክፍል፣ የጥበቃ ክፍል እና 2 ስቶር። ዋጋ :-110 ሚልየን ድርድር አለው