2,000 Birr
ሁለት አይነት ጥቅም ያለው ማቀፊያ እና ማስተኛ
Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
➦በጣም ኳሊቲ የሆነ ውበትም ጥራትም ያለው ➦ ሁለት አይነት ጥቅም ያለው 1 ማቀፊያ መሆን የሚችል 2 ማስተኛም መሆን የሚችል ➦ውስጡ ለስላሳ እና ምቾት ያለው ➦ ብርድን የሚከላከል ➦ እንቅልፍ ሲተኙ እንዳይበርዳቸው የራሱ ማያያዥያ ያለው ➦ ከእንቅልፍ ሲነቁ እንደፈለጉ እንዲጫዎቱ የሚፈታ ➦ውበትንም ጥራትንም አጣምሮ የያዘ ✅ዋጋ= 2000 ብር




















