1,200 Birr
HIGH PRESSURE WATER GUN HEAD SUIT
Seller

አዳማ ገበያ - Adama gebeya
Description
🚔🚍ለመኪናዎ ማጠቢያ🚗🚚 🌴🌳አትክልት ለማጠጣት🪴🌾 እና ለሌሎችም አገልግሎት የሚሆን 💧💦HIGH PRESSURE WATER GUN HEAD SUIT💧💦 ✅ ለተሽከርካሪ ማጠብ ብቻ ሳይሆን አበቦችን ለማጠጣት ፣ ወለሎችን ለማጽዳት እና ግድግዳዎችን ለማጠብ ጭምር ያገለግላል ፡፡ ➡️ እስከ 15 ሜትር ድረስ በሀይል መርጨት የሚችል እና ቆሻሻን በቀላሉ የሚያጸዳ ➡️ አጠቃቀሙ ቀላል የሆነ ሊስተካከል የሚችል ኖዜል/ 🔄የ360 ዲግሪ ሽክርክሪት ዲዛይን የውሃ ፍሰት ያለው💯 #ዋጋ👉1,200 ብር 📌አዳማ ፖስታ ቤት ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33
