Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
Posted 1 month ago
3,300 Birr
Corner Storage Rack
ቴሌግራም⭐️ t.me/modernshoppingcenter "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠 🔠 ለመታጠቢያ ቤት የሚሆን የኮርነር እቃ መደርደሪያ 🔠 በጣም ኳሊቲ እና ቦታ ቆጣቢ የሆነ እቃ 🔠 ባለ 4 ደረጃ የሆነ እና 1 ፎጣ መስቀያ ያለዉ 🔠 እስከ 16 ኪ.ሎ መያዝ የሚችል 🔠 ከ2.54ሜትር እስከ 3.2 ሜትር የሚረዝም 🔠 እርጥበት የማያበላሸዉ 🔠 በቀላሉ የሚገጣጠም 🔠 ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በ📥 💵3300💵 📹 የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ http://tiktok.com/@modernshoppingcenter1 😉 [hidden_information] 😉 [hidden_information] በስራችን ላይ ቅሬታ ካለዎት ብቻ በዚህ ስልክ ደዉለዉ ያሳዉቁን። 🔽 📞 [hidden_information] ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 💬 t.me/modernshopping1 💬 t.me/modernshopping2 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
