Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
Posted 4 weeks ago
22,500 Birr
Edison SDR-1500VA Automatic Voltage Regulator
⚡️ Edison SDR-1500VA Automatic Voltage Regulator (እስታብላይዘር) — አዲስ በካርቶን! ⚡️ ላፕቶፕ፣ ቲቪ፣ ፍሪጅ እና ሌሎች ውድ የቤትና የቢሮ እቃዎችዎ በኤሌክትሪክ መዋዠቅ እንዳይበላሹ አስተማማኝ መፍትሄ! በሀገራችን የአየር ንብረትና የኤሌክትሪክ ሁኔታ ታስቦ የተሰራው ዘመናዊው የ Edison እስታብላይዘር አስተማማኝ ጥበቃ ይሰጣል። ✨ ዋና ዋና ባህሪያት (Specifications): Brand: Edison (Definite Electrical Equipment) Model: SDR-1500VA (በካርቶኑ ላይ ምልክት የተደረገበት ኦሪጅናል ምርት) Input Voltage Range: Wide Range (ከ 100V እስከ 260V የሚመጣውን ማንኛውንም መብራት ያስተካክላል) Output Voltage: Steady 220V (ለዕቃዎችዎ ሁል ጊዜ ንጹህ እና የማይዋዥቅ 220 ቮልት ያቀርባል) Advanced Technology: * 🔥 HEAT CONTROLLED: ከመጠን በላይ እንዳይግል በራሱ ሙቀትን የሚቆጣጠር የጥበቃ ሲስተም አለው። 🔄 REVO+ Stability: ፈጣንና አስተማማኝ የሆነ የቮልቴጅ ማረጋጊያ ቴክኖሎጂ። Digital Display: የገባውንና የሚወጣውን የኤሌክትሪክ ሀይል በግልጽ የሚያሳይ ዲጂታል ስክሪን አለው። Distributor: በ UNI MAS ENGINEERING PLC የቀረበ ጥራት ያለው ምርት። Price. 22,500Birr 🔥“We only sell genuine and Packed products!!” Call 📞[hidden_information] 📞[hidden_information] ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 Join - https://t.me/yamatech12 Inbox 📧 @aazemi ለአጭር መልዕክት
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
