Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
Posted 11 months ago
1,200 Birr
BREAST MILK STORAGE BAGS
👉 BREAST MILK STORAGE BAGS 🥇እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 🥇30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 🥇 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) 🥇ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 🥇 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት 🙏ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ 🥇 ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 📍 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት ✅ዋጋ=1,200 birr ----------------------- 🥇ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🥇ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 👇 📲 [hidden_information] 📲 [hidden_information] ⚡️ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 👉In box - @minagebeya2 👉👉delivery free 🟪ይህን ቻናል ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ እናመሰግናለን 👇 👉 https://t.me/minagebeya1
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.





