Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Contact
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
Posted 4 days ago
2,500 Birr
Delux baby bather
⏭ Delux baby bather ✏️ ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? ✏️ እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ✏️ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል ✏️እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው ✏️ የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ ✏️ የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም 🛍 ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል ✏️ አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ ✏️ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ✏️ ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ ✏️ ለስጦታ ተመራጭ ✅ዋጋ=2,500 ብር colour =Blue, pink, gray ---------------------- 🟪ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🟪ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 👇 📲 [hidden_information] 📲[hidden_information] 🟪ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 👉In box - @minagebeya2 👉👉delivery free 🟪ይህን ቻናል ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ እናመሰግናለን 👇 👉 https://t.me/minagebeya1
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Contact
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.