Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.
Posted 11 months ago
13,000 Birr
3 in 1 mastela
✅ 3 in 1 mastela ✅ አውቶማቲክ የልጆች ዥዋዥዌ ✅ እስከ 18 ኪግ መሸከም የሚችል ✅ ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ነት የሚያገለግል ✅ ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገ ለግል ✅ በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስ ተካከያ ተበጅቶለታል ✅ የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠ ን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ እያሉ ማቀ ናበር ይችላሉ ✅ በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫ ወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት ✅ ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላ ይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆ ጣጠር ብቻ ነው ✅ ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይን ሸራተት የሚያደርጉ ባለ 5 አዝ ራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ኮፍያ እና ዛንዚራ ሌላው ተመራጭ ያደ ረገው ነው ✅ ከላይወደታች ቁልቁል የወረዱት አሻንጉሊቶችም ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ ⏩ ዋጋ=13,000 ብር ☎️ [hidden_information] ☎️ [hidden_information] ✅ በቴሌግራም ለማዘዝ @minagebeya2 ✅ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ቤተሰብ ይሁኑ t.me/minagebeya1
Safety Tips
- Never pay upfront, even for "delivery fees".
- Meet in a busy public place.
- Inspect the item to confirm it matches the listing.
- Take home the exact item you inspected.
- Only pay when you’re fully satisfied.