Logo
product_photo_0
product_photo_1
product_photo_2
product_photo_3
product_photo_4
product_photo_5

Posted 5 days ago

26,500 Birr

አልጋ

🍡 አምናም ፣ ካች አምናም ጎራ  ብሎ ብዙ የሞደርን እናቶችን ፍላ ጎት አርክቷል 🍡 ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን      ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው 🍡 ከ 0 - 10 አመት ያሉ ልጆችን አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ ያደርጋል 🍡 እርስዎም ከልጅዎ ጋር አልጋው ውስጥ እየተጫወቱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ይችላሉ 🍡 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም 🍡 አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል፣ በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ 🍡 ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚያምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በሚሰሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀመሩ ናቸው 🍡 ሌላስ ማጫወቻ የለውም እንዴ ካሉ ? አለው ፤ ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል 🍡 ከክፍል ክፍል ማንቀሳቀስ ቢፈልጉ እግሮቹ ጎማ ስለሆኑ ያለማንም እርዳታ በቀላሉ ማንቀሳቀስ ይችላሉ ፣ከርስዎ የሚጠበቀው መግፋት ብቻ ነው 🍡 የትም ቦታ ይዘውት መሄድ ይችላሉ 🍡 የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር ፣ ቅባት ፣ ቫዝሊን፣ፓውደር ለመቀባት የምታስች መንጋለያ ቴብለም ተሰርቶለታ 🍡 ምቾትን ከውበት ጋር ያዋሀደ 🍡  በማይታመን ዋጋ በጣም በልዩ ቅናሽ 🍡 በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ ይደሰቱ ⏭ዋጋ=26,500ብር 📲 [hidden_information] 📲 [hidden_information] ⚡️ በቴሌግራም ሊያወሩን ከፈለጉ                    👇👇👇 👉t.me inbox👉 @minagebeya2 👉 ሊነንኩን በመንካት ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇      https://t.me/minagebeya1

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Contact

Safety Tips

  • Never pay upfront, even for "delivery fees".
  • Meet in a busy public place.
  • Inspect the item to confirm it matches the listing.
  • Take home the exact item you inspected.
  • Only pay when you’re fully satisfied.