Logo
product_photo_0
product_photo_1
product_photo_2
product_photo_3
product_photo_4
product_photo_5

Posted 1 year ago

1,200 Birr

BREAST MILK STORAGE BAGS

🟪 BREAST MILK STORAGE BAGS 🟣እናት ጡቷ በወተት እየሞላ ስትቸገር እሷም ጡቷ በወተት ተሞልቶ በውጥረት ከሚመጣ የህመም ስሜት ተገላግላ  ልጇንም ባሻት ሰአት ወተት መስጠት ያስችላታል 🟪30 ፍሬ የያዘ ሲሆን ቀድሞ ስትራላይዝድ የሆነ ነው ማለትም ከፋብሪካው ከባክቴሪያ ፀድቶ የመጣ ነው 💯 ወተቱን ከረጢቱ ውስጥ ካስገቡ በኋላ አየሩን ያስወጡ ( ቪድዮውን በደምብ ይመልከቱ ) 🟪 ወተቱን የፍሪጁ የበረዶ ክፍል ያስቀምጡ ልብ ይበሉ የፍሪጁ በር ላይ ወይም ከበረዶ ክፍል ውጭ አያስቀምጡ 💭 ከፍሪጅ አውጥተው መጠቀም ሲፈልጉ ወተቱ በረዶ ስለሚሰራ በረዶውን ለማስለቀቅ ኖርማል ውሃ ላይ ያስቀም ጡት ፣ በፍፁም ለብ ያለ ውሃ ላይ እንዳይነክሩት 🙏ከፍሪጅ የወጣውን ወተት መልሰው ወደ ፍሪጅ አያስገቡ ፤ 🟪 ከፍሪጅ የወጣው ወተት ከ 24 ሰአት በኋላ አያገለግልም 💧 ተጨማሪ መረጃ የካርቶኑ ገፅ ላይ ያገኛሉ በደምብ ያንብቡት 💰1,200 birr 🟪ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 👇 📲 [hidden_information] 📲 [hidden_information] ➡️ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👇 👉In box - @sheger02 👉👉delivery  free ➡️ይህን ቻናል ለወዳጅ ዘመዶ ይጋብዙ እናመሰግናለን 👇 👉 https://t.me/sheger09

Seller

ሸገር ኪድስ

ሸገር ኪድስ

Contact

Safety Tips

  • Never pay upfront, even for "delivery fees".
  • Meet in a busy public place.
  • Inspect the item to confirm it matches the listing.
  • Take home the exact item you inspected.
  • Only pay when you’re fully satisfied.