1,200 Birr

ሞደርን ዕቃ®
👀👀ቴሌግራም "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔠 100% ኦርጂናል የእጅ ሚዛን 🔠 በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ 🔠 50ኪ.ግ. ድረስ የሚመዝን 🔠 ለሻንጣ፣ለፍራፍሬ፣ወዘተ ተመራጭ 🔠 ዲጂታል የሆነ 🔠 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵1200💵 ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ❓ አድራሻ ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️