Logo
product_photo_0
product_photo_1
product_photo_2
product_photo_3
product_photo_4
product_photo_5
product_photo_6
product_photo_7

Posted 1 month ago

23,674,000 Birr

Top View

"To receive new things  every day. https://t.me/HabenBrokerage https://t.me/HabenBrokerage1 መገናኛ : Top View ° 23,674,000 - 3 Beds / 2 Baths / 3F / 178sqm - #ቤቱ የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች ፣ ከቤቶት ውድጥ ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ይችላሉ።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር ሁለት ቤት ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ ሊፍት (ተገጥሞ ያለቀ ነገር ግን ስራ ያልጀመረ) የውሃ ታንከር እና ጠንከር ያለ ጥበቃ አለው። አሁን ላይ ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን ለገዢው ለማስረከብ የአንድ ወር ግዜ ይቀረዋል። #ዶክመንት ዲጂታል ካርታው በመውጣት ላይ ነው። #አከፋፈል ካሽ #STATUS Active @ August 21 👋 Welcome to Ethiopia’s first verified finished apartment system. All listings are move-in ready. 🚨Commission....2% Join our telegram channel & Group https://t.me/HabenBrokerage https://t.me/HabenBrokerage1 👨‍💼Agent Name.. Papaa * Telegram: @PapaaHaben 📞 [hidden_information]    "" Your Reliable Partner...🤝

Seller

Haben Brokerage ® 

Haben Brokerage ® 

Contact

Safety Tips

  • Never pay upfront, even for "delivery fees".
  • Meet in a busy public place.
  • Inspect the item to confirm it matches the listing.
  • Take home the exact item you inspected.
  • Only pay when you’re fully satisfied.